የአረንጓዴ አየር ንብረት ፈንድ ፕሮግራም (GCF)
የፕሮጀክቱ አጠቃላይ መረጃ
ለበረሃነት መስፋፋት የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ የአረንጓዴ አየር ንብረት ፈንድ በሀገር አቀፍ ደረጃ በ9 ክልሎችና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭ በሆኑ የሀገራችን ክፍሎች ውስጥ ባሉ ወረዳዎች ላይ የሚሰራ ፕሮጀክት ነው፡፡
በአየር ንብረት ተጋላጭነት ምክንያት በሴቶች በተለይ በማህበረሰቡ ላይ በአጠቃላይ የሚያደርሰውን ተጋላጭነት መቋቋም የሚችል ማህበረሰብ ለመገንባት የሚያስችል ፕሮጀክት ነው፡፡በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግስት ውስጥም ለአየር ንብረት ለውጥ ይበልጥ ተጋላጭ ከሆኑ ወረዳዎች መካከል (በሶስት ወረዳዎች) ማለትም፡-
በማረቆ ልዩ ወረዳ፣
በሃላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ እና
በከምባታ ዞን ሃድሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ በግብርና፤ በውሃ፤ በመስኖ እና በአቅም ግንባታ በአጠቃላይ በዘጠኝ ቀበሌዎች ላለፉት አራት ዓመታት በርካታ ስራዎች ሲያከናውን ቆይቶአል፡፡
File Upload
Locally Led Climate Action.pdf
(957.34 KB)
20250422v3-llca-brief-web.pdf
(957.34 KB)
Wolkite , Ethiopia
cerswimb10@gmail.com
+251113658301 