በየም ዞን ደሪ ሳጃ ዙሪያ ወረዳ ከ18 .5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደረገ
cerwater
Tue, 08/04/2026 - 09:18
ሀምሌ26/2018 (ወልቂጤ)
በየም ዞን ደሪ ሳጃ ዙሪያ ወረዳ ደሪ ቄጶ ክብር በዳይሬክት ኤይድ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ የተገነባው የቄጶ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የማዕ/ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፓለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊና የመንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ ይሁን አሰፋ እና በክልሉ ውሀ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳዊት ኃይሉ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደረገ።
ለፕሮጀክቱ ከ18.5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገ ሲሆን ከ7500 በላይ የአካባቢ ማህበረሰብ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ተገልፆአል ።
በምረቃ ስነስርአቱ የክልል ፣ የዞንና የወረዳው ስራ ሀላፊዎች እንዲሁም የዳይሬክት ኤይድ ስራ አስኪያጅ እና የሚመለከታቸው አካላት ተገኝተዋል ።
ዝርዝሩን እንመለስበታለን ።
See less
Image
Wolkite , Ethiopia
cerswimb10@gmail.com
+251113658301 