የቢሮ ኃላፊ መልዕክት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውሃ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ኃላፊ መልዕክት 

            አቶ ዳዊት ሃይሉ ገሮ 

ኢትዮጵያ አገራችን በተለያዩ ወንዞች፣ ጅረቶች፣ ሐይቆች እና የውሀ አካላት የታደለች እና በተፈጥሮ ፀጋ የተቸረች ሀገር ከመሆኗም በላይ በአስራ ሁለት ትላልቅ የውሀ ተፋሰሶች የተከፈለች አገር ናት፡፡ ምንም እንኳን የተለያዩ ወንዞችና ሐይቆች ባለቤት ብንሆንም የውሀ ሀብቶቻችንን እንደ ሀገር ሙሉ በሙሉ በተገቢው መንገድ መጠቀም አለመቻላችን በውስጣችን ቁጭት እንዲፈጠር አድርጓል፡፡ ከዚህ አንፃር  የውሀ ሀብቶቻችንን እና የተፈጥሮ ፀጋዎቻችንን በአግባቡ በማልማት፣ በማበልፀግና ለዜጎቻችን ምቹና ተስማሚ በማድረግ ጥቅም ላይ ለማዋል የውሀ ሀብቶቻችንን የማልማት፣ የማስተዳደር፣ የመንከባከብ እና በተገበው መንገድ ለመገልገል በመንግስት ረገድ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡  

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውሰጥ ከላይ ከተገለጹት እንደ አገር ካሉን አስራ ሁለት ተፋሰሶች መካከል ሁለት ትላልቅ የኦሞ ጊቤ እና የስምጥ ሸለቆ ተፋሰሶች በክልላችን በሚገኙ አካባቢዎች  የሚያቋርጡና በርካታ የክልልን ክፍሎች ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተፋሰሶች  ናቸው፡፡ እነዚህ ተፋሰሶች በርካታ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢከኖሚያዊ ጥቅሞች ለክልሉ ማህበረሰብ የሚሰጡ ናቸው፡፡ እንደሚታወቀው የግልገል ግቢ ሁለት የውሀ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በኦሞ ጊቤ ተፋሰስ ላይ የተመሰረተና በየም ዞን ውስጥ የሚገኝ የተፋሰሱ ትልቁ ቱሩፋትና ልዩ ትኩረት የሚፈልግ አካባቢ ነው ተጨማሪ ያንብቡ 

የቢሮው አመራሮች

አቶ ዳዊት ሃይሉ ገሮ
የቢሮ ሃላፊ

ወ/ሮ አለይካ ሽኩር ሸውሞላ 
በቢሮ ኃላፊ ማእረግ የውሃ /ሀብ/ጥና/ አስ/ ዘርፍ ሃላፊ እና ም/ቢሮ ሃላፊ

ኢ/ር ካሳዬ ተክሌ ስራ 
የመስኖ ኤጀንሲ ዋና ስራ አስከያጅ

አቶ መኮን መኔዶ ቀልቦሬ 
የማ/ኢነ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

ኢ/ር አየለ ኬርጋ ድላጋ
የውሃ ሀብ/ጥና/ዲዛ ዘርፍ ሃላፊ እና ም/ቢሮ ሃላፊ

አቶ ሙላቱ ጡሞሮ ራሸ 
የመ/ው/አቅ/ሳን ዘርፍ ሃላፊ እና ም/ቢሮ  ሃላፊ

አቶ ሀይሌ ደዊ ገ/ማርያም
የቢሮ ሃላፊ አማካሪ

ኢ/ር መሀመድስራጅ አ/ቋድር ኢብራሂም  
የመስኖ ኤጀንሲ  ም/ስራ አስኪያጅ

ዜና

በስልጤ ዞን በዳሎቻ ወረዳ በአጋም ሶጃቴ ቀበሌ ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በዳይሬክት ኤይድ ግብረ ሰናይ ድርጅት…
ለ20ኛው ብሔር ብሔረሰቦች በዓል የሚያግዝና የሆሳዕና ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት የሚያሳድግ ሥራ መከናወኑን የክልሉ…
ለሀላባ ቁሊቶ ከተማ የውሃ አገልግሎት ድርጅት የ4.2 ሚሊየን ብር የማቴሪያል ድጋፍ ተደረገ ።
ችግር ፈቺና የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትልን በማጠናከር የገቢ አቅምን የማሳደግና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ…
ለረዥም ጊዜ የተጓተቱ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እና የማስፈፀም አቅም ለማሳደግ እንዲሁም ተቋማዊ አሰራር መሠረት ለማስያዝ…
ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ባጠረ ጊዜ ለማጠናቀቅና የማህበረሰቡ ተጠቃሚነትን ለማሻሻል እንደሚሰራ…
የትምህርት ዘርፍ መጠናከር ሀገሪቱ ወደ አዲስ የስልጣኔ ማማ ለመድረስ ለምታደርገው ጉዞ ከፍተኛ ሚና እንዳለው የማዕከላዊ…
በሀዲያ ዞን ሌሞ ወረዳ የሳዳማ-ማሱዳ ቀበሌ የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደረገ ።

ሚዲያ

        
See More Videos

      

 

ባለድርሻ አካላት

 
  Image 3Image 3Image 4Image 5      Image 6

ስለ ቢሮው አስተያየት መስጫ